ነፀብራቅ ገንዘብ ቁጠባ ብድር ህብረት ስራ ማህበር አባል ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች እና የአባልነት መስፈርቶች፡
የማህበሩን ዝቅተኛ ዕጣ የገዛ እና ወርሃዊ ቁጠባ የሚቆጥብ፣
የአንድ ዕጣ/ሼር ዋጋ 1000 /አንድ ሺ ብር/
ዝቅተኛ የእጣ ግዢ መጠን 5 ዕጣ / አምስት ሺ ብር/
የመመዝገቢያ 1000 ብር / አንድ ሺ ብር/ የማይመለስ፣
መደበኛ ወርሃዊ ቁጠባ ከ400 ብር ጀምሮ
ከፍተኛ የዕጣ ግዢ ማህበሩንካፒታል 10 ፐርሰንት ያልበለጠ
የታደሰ መታወቂያ
ሦስት ጉርድ ፎቶ
በጽ/ቤት በመገኘት የአባልነት ቅጹን በመሙላት
የቁጠባ ደብተር መውሰድ