Members
ክፍያችሁን ከፍላችሁ ያጠናቃችሁ እና መረጃችሁን ያሟላችሁ አባላት አያመሰገን ክፍያ ያልከፈላችሁና መረጃ ያላሟላችሁ አባላት እንድትከፍሉ መረጃችሁን በማህበሩ ቢሮ ተገኝታችሁ እንድታሟሉ እናሳስባለን ።
የዕጣ/የአክስዮን እና ወርሃዊ የቁጠባ ክፍያችሁን የፈጸማችሁ በትን ደረሰኝ ወደ ማህበሩ ቢሮ ለምዝገባ ስትመጡ
- 3/ሦስት / ጉርድ ፎቶግራፍ
- መታወቂያ ፎቶኮፒ
- የከፈላችሁበት የባንክ ደረሰኝ
- የምስረታ ወጪ 200 ብር
እንድታመጡ እናሳስባለን።