image

Vacancies


ሚያዚያ 28 2014ዓ.ም

የስራ መደብ፡ ጀማሪ የሒሳብ ባለሞያ

ደሞዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

መስፈርቶች: የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ/Level-4/ በአካውንቲንግ፤ በማኔጅመንት እንዲሁም ተዛማጅ የትምህርት አይነቶች

የስራ ልምድ

  • የስራ ልምድ 1 አመት ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 አመት ለዲፕሎማ እና level-4
  • ማይክሮሶፍት ኦፊስ (Word፣ Excel፣ Outlook፣ እና Access) እና ተዛማጅ የሶፍትዌር ፕሮግራሞች ግንዛቤ ያለው/ይላት*

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል info@netsebirak.com ማመልከት ይጠበቅቦታል


ሚያዚያ 28 2014ዓ.ም

የስራ መደብ፡ ፅዳት ሰራተኛ

ደሞዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

መስፈርቶች: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

የስራ ልምድ

  • አንድ(1) ዓመት

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል info@netsebirak.com ማመልከት ይጠበቅቦታል

አድራሻ፡ ከጆቫ ዊትነስ አዳራሽ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ፡ 0915251928/0978805978/0943921935
ኢሜል፡info@netsebirak.com