New Member
የማህበሩ አባል መሆን ለሚፈልጉ:-
- ዕድሜ 18 ዓመትና ከዛ በላይ
- ገቢ ያለው ፣የማህበሩን ክፍያዎች መክፈል የሚችል
- በማህበሩ የስራ ክልል ነዋሪ የሆነ
- ከወንጀል ነጻ የሆነ፣
- የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብና ሌሎች መመሪያዎችን የሚያከብር፣
የአባል ክፍያዎች :-
- የመመዝገቢያ 600/ስድስት መቶ ብር/
- ዝቅተኛ ወርሃዊ የቁጠባ መጠን 400 /አራት መቶ ብር/
- ዝቅተኛ የዕጣ/አክስዮን / መጠን 5 /አምስት/
- የአንድ ዕጣ/አክስዮን/ ዋጋ 1000/ አንድ ይህ ብር/
- ከፍተኛ መግዛት የሚቻለው ዕጣ/አክስዮን/ መጠን 10% ያልበለጠ /li>
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ግለሰብ የነፀብራቅ የገ/ቁ/ብ/ኃ.የተ/ህ/ስ/ማህበር አባል መሆን ይችላል።